betty_sherefedin
@betty_sherefedin
Country/Region:ET
Category:
-
155140Global Ranking
-
80Country/Region Ranking
-
388.77KFollowers
-
148Videos
-
3.52MLikes
-
New Videos1
-
New Followers3.8K
-
New Views0
-
New Likes0
-
New Reviews0
-
New Share0
betty_sherefedin  Data Trend (30 Days)
betty_sherefedin Statistics Analysis (30 Days)
-
Average Views 0 Followers / Views -- -
Average Likes 5.55K Likes / Views -- -
Average Reviews 35 Reviews / Views -- -
Average Share 62 Share / Views --
betty_sherefedin Hot Videos
የኔ ኑኒዬ እንኳን ለዚ ቀን አበቃሽ🥹🥰 ይሔን ሙዚቃ ምን ያህል እንደምወደው አታውቁም እስክትሰሙት በጣም ጏጉቻለሁ😍🤌🏾#ምንመሰለህ @Abudi @Hanna girma @tameruamare 🎥@nizar nizuzuye🤌🏾💯
546.14K
33.76K
6.18%
1.85K
179
440
#ad Enjoying a well-deserved break with my 350ml Coca and delicious food, all thanks to a great friend! Refreshments on a budget never tasted so good! 🍹 #ad #coca #CraveNoMore #RefreshmentPerfected #Recipeformagic #Realmagic @ccbaethiopia
165.77K
7.66K
4.62%
155
42
90
ከእናቴ ልጀምር🥹🥰 የኔ ንግስት የኔ ጨዋ ሴት እዩልኝ እስኪ አታምርም🥹 ለባለቤትሽ ታማኝ እና መልካም ዘውድ “ሬሳዬን ተከትላ የመጣች ሴት” ይላታል አባቴ(ታሪኩ ብዙ ነው ሌላ ቀን አጫውታችሗለው) ለልጆችሽ ደግሞ የማትደገሚ ጠንካራ ብርቱ ቡቡ እናት እናት መሆንሽ ከዓላማሽ አንድም ፈቅ ያላደረገሽ ታታሪዋ ንቤ ጨዋነትሽ ስርዓትሽ ትህትናሽ መከበሪያዬ ለቤትሽ ለትዳርሽ ለልጆችሽ የኖርሽ የተገዛሽ ምርጥ ሴት ደሞስ ፀሎትሽ ይሀው ባለቤትሽን ልጆችሽን ከዛሬ አድርሷል ለነገም ስንቃችን ነው የስራዬ ደጋፊ የኔ አንደኛ አድናቂ እና promoter 😁 በጣምምምምምምም ብዙ አለ እኮ ግን ለሁሉም ወድሻልሁ አመሰግንሻለሁ እንዳንቺ ዓይነት ሚስት ምሆን ይመስለኛል🙈 እግዚአብሔርዬ እድሜን ከጤና ጋር ያድልሽ ልጆችሽን ቆመሽ የመዳርም ጉጉትሽን እርሱ ያሳካልሽ🥰🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼 አባቴ ደግሞ 👀 ታውቁታላችሁ መቼስ ሻለቃን🙈😁 ውይ አባቴ የኔ ንጉስ በጥሩ ስነ ምግባር እንዳድግ ስለመክርከኝ ስለቀጣኸኝ በፍቅር ስላስተማርከኝ ሁሌም ትምህርቴን ነገዬን እንዳውቅ ራሴን እንዳከብር መሰረት ስለ ሆንከኝ የቤታችን አስተማማኝ ራስ ለሚስትህ አፍቃሪ አክባሪ ባል ሆነህ የኖርክ ለእኛ ለልጆችህ ጥላ መከታችን የሀገር ፍቅር ምሳሌያችን በቀን ውስጥ ስንቴ ፈጣሪውን እንደሚያመሰግን ብታዩ በትንሹም በትልቁም ተመስገንንንን ባንት ምስጋና እኛ ልጆችህን በበረከት ጥልቅልቅ አልን😇 አትክልቱን እያጠጣ እኛን የመገበን በጥዋት ቀስቅሶን ስለእንቅልፍ መጥፎነት የሚመክረን motivator እና ሻለቃ አባባችን👮🏼♂️ ሙዚቃ የሚወድ ስዘፍንለት የሚያልቅስ ስሰራም የሚመርቀኝ ውዱ ሸበላው አባቴ ደሞ ድርቅናዬን እንዳቆም ማትለኝ ነገር የለም😂😂 በዚህ ዓመት አስተካክላለሁ በጣምምምምም ወድሃለው እግዚአብሔርዬ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ አንተ እንኳን ትዳር ይቆይ ገና ነሽ የኔ ልጅ ስለምትለኝ ህልሜን ስለምታስቀድምልኝ ትመቸኛለህ 😉😂😂 ያሰብክልኝ ስኬት ላይ ደርሼ cheers እንድንባባል የምትወደው እግዚአብሄርዬ ፍቃድ ይሁንልን🙌🏼🙌🏼 እግዚአብሔርዬ በሰማይ ላይ ያለህ አባቴ ከስጦታዎች ሁሉ የበላይ የሆነውን መንፈስ ቅዱስን ወዳጄን ከትውልዴ አሁን እስካለሁብት የመንገዴ መሪ አድርጌ የሾምኩህ የልቤ አምላክ ሆይ እያንዳንዷ ቀናቶች ስላነጋህልኝ ስላሻገርከኝ አመሰግንሃለው እወድሃለው ቀሪውን ዘመኔን ባርክልኝ🥰🥰🙌🏼 Special thanks goes to 📸 @oldtown_photography ደሩሩዬ የኔ መልካም ሁሌም ስላለኸኝ አመሰግናለሁ ተባረክልኝ🥰🥰🙌🏼 🎂 @birabiro_desserts ኤፊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም የሚጣፍጥ ኬክ🥰🥰
73.17K
6.16K
8.41%
26
73
41
Please join our TikTok Inspiration Facebook group
We'll share the latest creative videos and you can discuss any questions you have with everyone!
TiktokSpy from IXSPY
Digital tools for influencers, agencies, advertisers and brands.
Independent third-party company,Not the TikTok official website.
- Support
- Privacy Policy
Copyright@2021 ixspy.com. All Rights Reserved